የቡሄ በአል በመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ ተከብሯል

ነሐሴ 13፣2009

የቡሄ በአል በመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ ተከብሯል ፡፡

በዓሉን በተለይም ታዳጊዎች በሆያሆዬ ጭፈራና በችቦ ማብራት ስነስርአት ያከብሩታል፡፡

ይሁን እንጂ  የቡሄ በአል ባህላዊ እሴቶች ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሸረሸሩ ስለመምጣታቸው ብዙዎች ይስማማሉ፡፡

ሪፖርተራችን ነፃነት ወርቁ በዚህ ጉዳይ ላይ ተጨማሪ አላት፡፡