በአንድ አንድ ተቋማት ትኩረት ማነስ አዲሱ የስራ ምዘናና ደረጃ አወሳሰን ፕሮጀክት መጓተቱ ተገለፀ

ነሐሴ 13፣2009

                                ምስል ‑ ፋይል

አዲሱ የስራ ምዘናና ደረጃ አወሳሰን ፕሮጀክት የተጓተተበት ምክንያት በአንድ አንድ የፌደራልና የክልል ተቋማት አመራር የትኩረት ማነስ መሆኑ ተገለፀ፡፡

በቢሸፍቱ በተካሄደው የፌደራልና የክልል የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት ተቋማት ኃላፊዎች የጋራ የምክክር መድረክ በአዲሱ የስራ ምዘናና ደረጃ አወሳሰን ፕሮጀክት ላይ ውይይት ተካሂዷል፡፡

ዝርዝሩን ተስፉ ወ/ገብርኤል አዘጋጅቶታል ፌቨን ተሾመ ታቀርበዋለች፡፡