የመከላከያ ሰራዊቱ ከታላቁ መሪ መለስ ዜናዊ ህዝባዊነትና ታታሪነትን መውረስ እንደሚጠበቅበት ተገለፀ

ነሐሴ 13፣2009

የመከላከያ ሰራዊቱ ከታላቁ መሪ መለስ ዜናዊ ህዝባዊነትና ታታሪነትን መውረስ እንደሚጠበቅበት ተገለፀ፡፡

የታላቁ መሪ 5ኛ የህልፈት መታሰቢያ በአየር ኃይል ተከብሯል፡፡

ከአየር ኃይል የደረሰንን ዘገባ ኢዮብ ሞገስ ያቀርበዋል፡፡