ኢትዮጵያና ሱዳን ሁለንተናዊ ትብብራቸውን ወደላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ተስማሙ

ነሐሴ 13፣2009

ኢትዮጵያና ሱዳን በኢኮኖሚ በሰላምና ፀጥታ በህዝብ ለህዝብና  መሰል ዘርፎች ያላቸውን ትብብር ወደላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ትኩረት ሰጥተው እንደሚሰሩ የሁለቱ ሃገራት መሪዎች አረጋገጡ፡፡

ጠቅላይ ማኒስትር ኃልለማርያም ደሳለኝ በሱዳን የነበራቸውን ጉብኝት ሲያጠናቅቁም  ከሱዳኑ ፕሬዝዳንት ኦማር ሀሰን አልበሽር ጋር የሁለትዮሽ ግንኙነቱን መጠናከር በተመለከተ የጋራ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡

ሳሙኤል ከበደ ሱዳን ተገኝቶ ያዘጋጀውን ጥንቅር እንደሚከተለው ይቀርባል፡፡