የሱዳን ባለሃብቶች በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ተሳትፎአቸውን እንዲያሳድጉ ጠ/ሚ ኃይለማርያም ጠየቁ

ነሐሴ11፣2009

የሱዳን ባለሃብቶች በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ተሳትፎአቸውን እንዲያሳድጉ የኢትዮጵያ መንግስት አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ገለጹ፡፡

በጠቅላይ ሚኒስትሩ  የተመራው የኢፌዴሪ መንግስት ከፍተኛ ልዑካን  በሱዳን የተለያዩ ኢንቨስትመንቶችን ጎብኝተዋል፡፡

ሳሙኤል ከበደ ከሱዳን ተጨማሪ ዘገባ አለው፡፡