ለውዝ አዘውትሮ መመገብ ኮሎስትሮልን እንደሚቀንስ ተመራማሪዎች ገለፁ

ነሃሴ 9-2009

ለውዝ አዘውትሮ መመገብ ኮልስትሮል ሊቀንስ እንደሚችል ተመራመርዎች ገለጹ

በፔንስልቨንያ አገር ዩኒቨርሲቲ  በቅርቡ የተደረገው  ጥነት  እንዳመለከተው በየቀኑ መጠነኛ የሆነ ለውዝ በየቀኑ መመገብ በሰውነት ውስጥ ያለውን ሊጎዳ የሚችል  የኮልስትሮል መጠን  በመቀነሰ  ኤችዲኤል የተባለውን ጥሩ ኮልስትሮል እንደሚጨምር ማድረጉን ማረጋገጣቸውን ገልፀዋል፡፡

ለውዝ በመመገብ የሚጨምረው ኤችዲኤል በመባል የሚታወቀው ጥሩ ኮልስትሮል  ኤልዲኤል በመባል የሚታወቀው ጎጂ ኮልስትሮል በጉበት ውስጥ ከመጠራቀሙ እና በሰውነት ውስጥ ከመሰራጨቱ  በፊት ከደም ውስጥ እንደሚያስወግድ  ተገልጿል፡፡ 

ምንጭ  ዘ ዴይሊሜል