የሰመራ ኤርፖርት አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ከአንድ ወር በኋላ ይጠናቀቃል

ነሐሴ 9 ፣ 2009

የሰመራ ኤርፖርት አውሮፕላን ማረፊያ ሜዳ ግንባታ በመጪው መስከረም ወር መጨረሻ ይጠናቀቃል ተባለ፡፡

የኤርፖርቱ የመንገደኞች ተርሚናል ግንባታ 3ዐ በመቶ ተከናውኗል፡፡

የአፋር ክልል ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ በበኩሉ የኤርፖርቱ ግንባታ ተጠናቆ ለ12ኛው የብሄር ብሔረሰቦች ቀን በዓል አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምር ገልጿል፡፡

አየለ ጌታቸው