የልምድ ልውውጡ የኢትዮጵያንና ሶማሊያን መንግስ ያቀራርባል ተባለ

ነሃሴ 6፤2009

በኢትዮጵያ የፌዴራሊዝም ሥርዓት ላይ የልምድ ልውውጥ ማድረጋቸው የሁለቱ ሀገራት ሕዝብና መንግሥት መቀራረብ ማሳያ መሆኑን የሶማሊያ መንግሥት ልዑካን ቡድን ገለፀ፡፡

የልዑካን ቡድኑ አባላት ከአማራ ክልል ምክር ቤት አባላት ጋር በፌዴራሊዝም ሥርዓት አወቃቀር ዙሪያ በባህርዳር የልምድ ልውውጥ አድርገዋል፡፡