የታላቁ መሪ አቶ መለስ ዜናዊ 5ኛ አመት በተለያዩ መርሀ ግብሮች ሊታሰብ ነው

ነሐሴ 05፣2009

የታላቁ መሪ አቶ መለስ ዜናዊ 5ኛ አመት በተለያዩ መርሀ ግብሮች እንደሚታሰብ የመለስ ዜናዊ ፋውንዴሽን አስታወቀ፡፡

በመርሀ ግብሩ የውጪና ሀገር ውስጥ ምሁራንን ያሳተፈ የፓናል ውይይት ተካቷል፡፡

ሪፖርተራችን ብሩክ ያሬድ ተከታዩን ዘገባ አዘጋጅቷል፡፡