የአቢጃታ ሃይቅ ግማሹ ደርቋል

ነሐሴ 05፣2009

የአቢጃታ ሃይቅ ከነበረው 1ዐዐ ስኩዌር ኪሎ ሜትር ስፋት በሰው ሰራሽና ተፈጥሮአዊ ምክንያቶች ግማሹ ደርቆ 5ዐ ስኩዌር ኪሎ ሜትር ብቻ ቀርቷል፡፡

ሃይቁ እንዲያገግም በጥናት ላይ የተመሰረተ ስራ እየሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ዱር እንስሳት ልማትና ጥበቃ ባለስልጣን ገልጿል፡፡