ለኩላሊት እጥበት ህክምና የሚደረገው ድጋፍ እንዲጠናከር ጥሪ አቀረበ

ነሐሴ 05፣2009

የኩላሊት እጥበት ህክምና ለሚያገኙ ህሙማን የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ እንዲቀጥል የኩላሊት ህሙማን እጥበት በጎ አድራጎት ድርጅት ጥሪ አቀረበ፡፡

ድርጅቱ ለኩላሊት እጥበት ክፍያ የሚውል የገንዘብ ድጋፍና የአንድ የተሽከርካሪ ልገሳ አግኝቷል፡፡

ሪፖርተራችን አማረ ተመስገን ተከታዩን ዘገባ አዘጋጅቷል፡፡