ለዓለም አቀፍ የጤና አገልግሎት ተደራሽነት ሁሉም አካላት በጋራ መስራት አለባቸው- ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም

ሐምሌ 04፤2009

ለዓለም አቀፍ የጤና አገልግሎት ተደራሽነት ቅድሚያ ሰጥተው እንደሚሰሩ የዓለም ጤና ድርድት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሀኖም ገለፁ፡፡

ዶክተር ቴድሮስ ይህን ተግባራዊ ለማድረግም ሁሉም አካላት በጋራ ሊሰሩ ይገባል ብለዋል፡፡