በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ለሚሰማሩ ባለሀብቶች እድሉ ተመቻችቷል:-ፕ/ት ሙላቱ

ሐምሌ 01፣2009

በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዘርፍ ኢንቨስት ለማድረግ ለሚፈልጉ ባለሀብቶች መንግሥት እድሉ ያመቻቸ መሆኑን የኢፌድሪ ፕሬዝዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ ገለፁ፡፡

ፕሬዝዳንቱ ከሐረር የሀገር ሽማግሌዎችና በሐረር ከተማ 1ሺህ1ዐኛ በዓል ላይ ለመታደም ከተለያዩ ሀገራት ከመጡ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡

ሪፖርተራችን ይመር አደም ከስፍራው ተከታዩን ዘገባ አዘጋጅቷል፡፡