የአውሮፓ ሕብረት ፓርላማ ውሳኔ የኢትዮጵያን ሁኔታ ያላገናዘበ መሆኑን የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ

ግንቦት 11፣2009

የአውሮፓ ሕብረት ፓርላማ በትናንትናው እለት ኢትዮጵያን አስመልክቶ  ያሳለፈው ውሳኔ የአገሪቱን ተጨባጭ ሁኔታ ያላገናዘበና የጥቂት አባላቱ ተፅእኖ ያረፈበት መሆኑን የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።

ሚኒስቴሩ ውሳኔው ኢትዮጵያ  ከሕብረቱ ጋር ባላት ግንኙነት ላይ ተጽእኖ  እንደማይኖረም አስታውቋል።