የአውሮፓ ሕብረት ፓርላማ በትናንትናው እለት ኢትዮጵያን አስመልክቶ ያሳለፈው ውሳኔ የአገሪቱን ተጨባጭ ሁኔታ ያላገናዘበና የጥቂት አባላቱ ተፅእኖ ያረፈበት መሆኑን የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።