የኦሮሚያ የዲያስፖራ ኮሚቴ ከሳውዲ ያሉ ዜጎች በተሰጠው የጊዜ ገደብ ወደ ሃገራቸው እንዲመለሱ በአካባቢው ካሉ የሃይማኖት አባቶችና የሃገር ሽማግሌዎች ጋር በመሆን የተለያዩ ስራዎቸን እየሰራ ይገኛል᎓᎓