መንግስት ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር በጋራ ለመስራት እያደረገ ያለውን ጥረት እንደሚያደንቅ የአውሮፓ ህብረት ገለጸ

መጋቢት 8፣ 2009

የኢትዮጵያ መንግስት ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር በጋራ ለመስራት እያደረገ ያለውን ጥረት እንደሚያደንቁ የአውሮፓ ህብረት የውጭ ጉዳይና ጸጥታ ፖሊሲ ከፍተኛ ተወካይ ፌደሪካ ሙገሬኒ ገለጹ፡፡

ተወካይዋ ከጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ጋር ተወያይተዋል፡፡

በአማኑኤል አቢ