በደቡብ ኦሞ ዞን ተጨማሪ 5ዐሺ ሰዎች ለአስቸኳይ የምግብ እርዳታ ተጋልጠዋል፡፡ በዚህ ጉዳይ ላይ ኮሚሽነር ምትኩ ካሳ ብሄራዊ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽነር የሰጡት ማብራሪያ