ለወጣቶች ስራ እድል ፈጠራ የጸደቀው የ1ዐ ቢሊዮን ብር ተዘዋዋሪ ብድር በአግባቡ ስራ ላይ ሊውል እንደሚገባ ተጠቆመ

የካቲት 10፣2009

ለወጣቶች ስራ እድል ፈጠራ የፀደቀው የ1ዐ ቢሊዮን ብር ተዘዋዋሪ ብድር በተጨባጭ ወጣቱን ተጠቃሚ እንዲያደርግ የሚመለከታቸው አካላት በአግባቡ ስራ ላይ ሊያውሉት እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር አቶ ደመቀ መኮንን አሳሰቡ፡፡

በወጣቶች ተዘዋዋሪ ብድር አስተዳደር ማዕቀፍ የአሰራር መመሪያ ላይ ግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ በአዳማ ከተማ ተካሂዷል፡፡

ሪፖርተራችን ዳዊት ጣሰው ተከታዩን ዘገባ አዘጋጅቷል፡፡