ኢትዮጵያ ድንበር ተሻጋሪ የሙስና ድርጊቶችን ለመቆጣጠር ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች

የካቲት 8፣2009

ኢትዮጵያ ድንበር ተሻጋሪ የሙስና ድርጊቶችን ለመቆጣጠር ቁርጠኛ መሆኗን የስነ ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ።

ከየአገራቱ የተመዘበሩ ሀብቶችን ለማስመለስ እና ለመቆጣጠር ዓለም አቀፍ ባለሙያዎች በአዲስ አበባ እየመከሩ ነው፡፡

ሪፖርተራችን ተአምርአየሁ ወንድማገኝ ተከታዩን ዘገባ አዘጋጅቷል፡፡