የህዳሴው ግድብ ግንባታ ከግብ እንዲደርስ ድጋፉ ተጠናክሮ እንዲቀጥል የፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አስታወቀ

ጥር 03፣ 2009 

 

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ኤሌክትሪክ ሃይል ማመንጫ ግድብ ግንባታ  ከግብ እንዲደርስ እየተደረገ ያለው እንቅስቃሴ የሚያበረታታና ተጠናክሮ መቀጠል የሚገባው መሆኑን የሃገር አቀፉ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አስታወቀ፡፡

የጋራ ምክር ቤቱ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ አባል ፓርቲዎች በህዳሴው ግድብ ያደረጉትን የመስክ ጉብኝት ጨምሮ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ መክሯል።ሙባረክ መሃመድ ተጨማሪ  ዝርዝርአለው ፡፡