የቀድሞው ኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ ያስገነቡት ዘመናዊ ዲጂታል ቤተ መፅሀፍት አስመረቁ

/ጥቅምት 27/2009 ዓ.ም/ የቀድሞው ኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ግርማ ወልደጊዮርጊስ በመኖሪያ ግቢያቸው ያስገነቡትን ዘመናዊ ዲጂታል ቤተ መፅሀፍት አስመርቀዋል፡፡

በምረቃ ስነስርዓቱ ላይ ሚኒስትሮች፣ ሚኒስትር ዴኤታዎች፣ የሀይማኖ አባቶችና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል፡፡

ዝርዝር ዘገባውን ከቀጣዩ ቪዲዮ ይመልከቱ፡-