Get here
ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎት ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን። ኩኪዎችን መጠቀም ላይ መስማማትዎን እባክዎ ያሳውቁን.
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል እና አባል አብያተ ክርስቲያናት ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ውይይቱ ባለፉት ሳምንታት የተደረጉ ውይይቶች ቀጣይ እንደሆነም በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ገልጸዋል።
በተሳታፊዎች የተነሱ አስፈላጊ ጉዳዮችን ለመፍታት ውይይቱ ወሳኝ እንደሆነም ጠቁመዋል።